ሳይኮሎጂ መማር እፈልጋለሁ አና ሳይኮሎጂ በsocial science ነው ወይስ በ natural science እና ሳይኮሎጂ ብማር እራሱ በምን መንገድ መስራት እችላለሁ ማለቴ ጥሩ ገቢ ያስገኛል
Aug 30, 2021social science new...አንተ ብቻ ተመረቅ ከዛ በኋላ ያለውን ነገር ታየዋለህ ምክንያቱም እኔ be psychology ነው የተመረኩት ende hagerachn huneta aschegari bihonm አቅሙ kaleh የስነልቦና አገልግሎት መስጫ ተቋም ከፍተህ፣ NGO or ye mengest office lay yemesrat chance alew bcha betam arif Field new👌
Aug 30, 2021