Insanity83
#relationships
ከነገ ወድያ የ gf ልደቷ ነዉ እና እስከ 500 ብር የሚያወጣ ስጦታ ምን ልስጣት ? ሴቶች እናንተስ ከፍቅረኞቻቹ ምን አይነት ስጦታ ቢሰጣቹ ደስ ይላቿል ? Pls hulachum melsulgn
Aug 30, 202113 engagements
ከነገ ወድያ የ gf ልደቷ ነዉ እና እስከ 500 ብር የሚያወጣ ስጦታ ምን ልስጣት ? ሴቶች እናንተስ ከፍቅረኞቻቹ ምን አይነት ስጦታ ቢሰጣቹ ደስ ይላቿል ? Pls hulachum melsulgn
Aug 30, 2021ኧረ ተዉ የገዛ ፍቅረኛችሁ የሚያስደስታትን እኛን አትጠይቁን የማወቅ ግዴታው የናንተ ነው 🤦🏽♂️
Aug 30, 20215 liter zeyt 😂😂
Aug 30, 2021500 birru😂
Aug 30, 2021Shito
Aug 30, 2021Ye anget hable
Aug 30, 2021hahaha...😂😂😂ሴቶች ከ ስጦታው ይልቅ ብሩን ብሰጣቸው ነው ደስ ይሚላቸው. ለ አንዳንድ ነገር ይሆንሻል ብል እንደ ጉቦ ሸጎጥ ነገር አርግላት😂😂😂. le kalede nw dess yasegntale beleh yemetasebew bota wesedahe dess ayegnet. Ya eko beki nw.
Aug 30, 2021Ye angt or ye ij habil temerc nw most of the time
Aug 31, 2021If u find good perfume.
Aug 30, 2021