Meryem23
#education
የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ፈልጌ ነበር። እስኪ የምታውቁትን አሪፍ የእንግሊዝኛ ማሰልጠኛ ተቋም ጠቁሙኝ። ቶሎ ለውጥ እንዳመጣ የሚረዳኝን ተቋም። ግራመርና ንግግር ላይ ያለችኝን ለማሻሻል እፈልጋለሁ። By: Makda
Aug 30, 20213 engagements
የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ፈልጌ ነበር። እስኪ የምታውቁትን አሪፍ የእንግሊዝኛ ማሰልጠኛ ተቋም ጠቁሙኝ። ቶሎ ለውጥ እንዳመጣ የሚረዳኝን ተቋም። ግራመርና ንግግር ላይ ያለችኝን ለማሻሻል እፈልጋለሁ። By: Makda
Aug 30, 2021Yimaru academy. Botaun menamn be YouTube yimaru belachu search adrgna selk kutrachun mnamn ale ena dewleh/dewlesh new yemtagiyachew
Aug 30, 2021አደራ h2 እንዳትገቢ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ በስማም ዝገት ናቸው ዝም ብለሽ በራስሽ ብትማሪ የምር የሚገርም ለውጥ ታመጫለሽ።
Aug 30, 2021Yt hegar nash enga arif tmrt bet ella
Aug 30, 2021