#relationship ሰላም እንዴት ናቹህ...የኔ ጥያቄ ለሴቶች ነው፤ አንድ ልጅ ለናንተ በጣም ጥሩ ተጨናቂ የዋህ በትምሮ ቀለም የሆነ crush እንዳደረገባቹህ ቢነግራቹህ እና የማፍቀር ስሜት እንዳለው ብታውቁ እናንተ ግን ለእንደዚህ አይነት ነገር የማታስቡት ከሆነ ምን ታደርጋላቹህ?? ምን አይነት ምላሽ ትሰጡታላችሁ?? ምን አይነት ስሜት ታሳዩታላቹህ??...even እንደማታስቡት እንኳን ነግራችሁት ለናንተ ያለውን ስሜት ከፍ ማለቱን ቢያሳያቹህ አብዝቶ ቢፈልግ ምላሻቹህ ምን ይሆናል??
Aug 29, 2021i have faced this and ymr kebad nw yeha aynet situation.........ummmmm i will understand his affections and try to keep it cool gn he cant expect me to say yes and act sencere towards him too , right ? .salwedew aberew hogne be emotionu mechawetem feelingunm megudat alfelegem ,so if i cant think him as my man the best thing i can do is be besties with him . bka thats it .......... what more can i do 🤷♀️
Aug 30, 2021