Milano254
#relationships
አንድ ጓደኛ አለችኝ ሁለታችንም ተመርቀን ስራ ይዘናል ጓደኛሞች እንደሆንን እናውቃለን ለወደፊቱም እንፈላለጋለን ነገር ግን በሷ በኩል ባላት ጊዜ እየተገናኘን ጓደኝነታችንን ማጠንከር እንዳለብን ስነግራት ብዙም ደስ የማይል ነገር ነው እየገጠመኝ ያለው በተጨማሪም ጓደኝነት balance ካልሆነ ለምን ብቻዬን እሮጣለሁ እያልኩ ከእሷ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማቆም ጫፍ ላይ ነኝ ምን ትሉኛላችሁ?¿¿¿
Aug 29, 202113 engagements