Hey! Eskiታሪኮች( የፍቅር ታሪክ, ልቦለድ, የእውነት ታሪኮች ምናምን) be voice እሚለቀቁበት ቻናል ጠቁሙኝ እስኪ (ሀይማኖታዊ ያልሆነ) pls help ur bro🙏...
Aug 29, 2021@fikerdertogada1 try this one.....
Aug 30, 2021Hey! Eskiታሪኮች( የፍቅር ታሪክ, ልቦለድ, የእውነት ታሪኮች ምናምን) be voice እሚለቀቁበት ቻናል ጠቁሙኝ እስኪ (ሀይማኖታዊ ያልሆነ) pls help ur bro🙏...
Aug 29, 2021@fikerdertogada1 try this one.....
Aug 30, 2021''By voice''
Aug 31, 2021ይህን ታሪክ አንብባቹ ህይወታቹን ቀይሩ!😉የምር አንብቡት በናታቹ ልብ የሚነካ መሳጭ ታሪክ ጋፉር በህንድ ውስጥ ይኖር የነበረ የ- 4ኛ ክፍል ተማሪ ነው በትምህርቱ ግን ደካማ ነው። አስተማሪው ክላስ ውስጥ በጣም ትጮህበታለች 😡 እንዲያሻሽል ትመክረዋለች አልፎ 😒 አልፎም ትቀጣዋለች 😡 ከባሰም ትረግመዋለች 😩 . ጋፉር ቤት ውስጥም ከእናቱም ጋር አይስማማም አንድ ቀን ወላጅ ይጠራና እናቱ ት/ቤት ሄደው ለልጃቸው ክትትል እንዲያደርጉ ለመምህሯ ይነግራሉ መምህሯ ግን ጋፉር እድሜ ልኩን አንደማይለወጥ ለእናትየው ትነግራቸዋለች . በዚ ንግግር አዕምሯቸው የተነካው የጋፉር እናት በብስጭት ልጃቸውን ይዘው ወደ ሌላ ዴልሂ ምትባል ከተማ ይሄዳሉ። . ከ 25 አመት በኋላ የጋፉር የ4ኛ ክፍል መምህር የነበረችው የልብ ህመምተኛ ሆና ወደ ሆስፒታል ትሄዳለች ከዛ ግን ዶክተሮች ከባድ ቀዶጥገና እንደሚያስፈልጋትና በ ህንድ ውስጥ ዴልሂ የሚገኝ አንድ ሀኪም ብቻ ቀዶጥገናውን እንደሚሰራ ይነግሯታል። . ከዛም ዴልሂ በመሄድ ቀዶጥገናው ተደረገላት። ከማደንዘዣ ልክ እንደነቃች ከፊቷ በጣም ቆንጆ ፡ ሳቂታና ፡ መልከመልካም የሆነ ዶክተር ቁሟል። . እንዴት ነሽ? ብሎ ጠየቃት . እሷ ግን በመመለስ ፋንታ እጇን እያወራጨች ልትናገር ስትል መናገር የምትፈልገውን ነገር ሳትናገር በዛው አሸለበች 😱😔😢😱 . ዶክተሩ በጣም ደንግጦ ሰውነቱ በሙሉ ተንቀጠቀጠ ፡ ወዲያው ዞር ሲል . . ለካስ ጋፉር ሆዬ የጽዳት ልብሱን ለብሶ ማፅጃ ማሽኑንን ለመሰካት ብሎ ኦክስጅን መስጫ ማሽኑን ነቅሎባት ትንፋሽ አጥታ ነው የመረሸችው😂😔😂😔😂 . . . ጋፉር ዶክተር ሆኗል ብላችሁ ከጠበቃችሁ የህንድ ፊልም በጣም በጣም ታያላቹ ማለት ነው 😂😂😂😂😂 ኧረረረረረ ሼር ሼር ሼር 😂😂😂😂 መልካም ቅዳሜ ተመኘውላቹ🙌❤️ ሼር ይደረግ ሌሎችም ወደ ቻናላችን ይጋበዙ!! ቻናላችንን ለመቀላቀል👉 @ethioaphorism ቻናላችንን ለመቀላቀል👉 @ethioaphorism SHARE & INVITE UR FRIENDS
Aug 30, 2021@Ethioterka Lay tagegnaleh
Aug 30, 2021Mnm ngr ylwm eko
Aug 31, 2021