አሻም አሻም 250 ሽህ ብር እጄ ላይ አለ የመንግስት ስራ ላይ ነው ያለሁት አሁን ግን ትንሽ የግል ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለሁ!! ይቻል ይሆን? ምን አይነት ስራ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ
Aug 29, 2021Bitcoin mine adregi bro graphics card geztesh malete nw
Aug 30, 2021አሻም አሻም 250 ሽህ ብር እጄ ላይ አለ የመንግስት ስራ ላይ ነው ያለሁት አሁን ግን ትንሽ የግል ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለሁ!! ይቻል ይሆን? ምን አይነት ስራ ሀሳብ ስጡኝ አመሰግናለሁ
Aug 29, 2021Bitcoin mine adregi bro graphics card geztesh malete nw
Aug 30, 2021በውስጥ እናውራ ወንድሜ
Aug 30, 2021አሪፍ ቦታ ካገኘህ ጌም ዞን ጥሩ ነው ሌላው ደሞ ላቪያጆ
Aug 29, 2021ትንሽ ብትጨምርበት ጥሩ ይመስለኛል ከዛ ከውጭ ሀገር ልብስ ወይ ጫማ እያስገባህ መሸጥ ትችላለህ ሌላም ነገር መሸጥ ትችላለህ ግን ገንዘቡ ላይ ትንሽ ብትጨምርበት የተሻለ ነገር ትሰራለህ
Aug 30, 2021አይን ቦታ ካገኘክ pool bet ብትከፍት ጥሩ ነው ቢያንስ አንድ table 50000 ቢሆን ሁለት ገስተህ ቢያንሰ በቀን በአንዱ table 1500 ልትሰራ ትችላለህ
Aug 30, 2021Graphics card gezteh crypto mine arg
Aug 29, 2021Lmn scholarship atemokerm felagotu kalek
Aug 30, 2021አከፋፋይ ሁን
Aug 30, 2021The first rule is know what is local but not comenly done or what is missing that the community wants. Do a research and then do a research on how to make it a job.
Aug 29, 2021ቪዲዮ ቤት ክፈት ወይም ጌም ዞን
Aug 29, 2021Bitcoin trading jemire for more information @edelEYZ
Sep 01, 2021ስራው ቀጥተኛ ሽያጭ ይባላል ተጠቅሞ ሌሎችን ማስጠቀም ነው ለተጨማሪ መረጃ እኔን ለማግኘት 👉@SWNSAESN እንዲሁ በዚህ ስራ ውስጥ ብዙ ያሉ ሰዎችን ለማግኘት specialy👇👇👇👇 pls contact @Yordi677
Aug 29, 2021Grocery
Aug 29, 2021250,000 be ahun seat 2500 birr new arfeh yemengst sra ketil...
Aug 29, 2021