Phillips411
#education
ጤና ይስጥልኝ 😊 ዘንድሮ Natural Science 12 ተፈታኝ ነኝ እና ከፈተና በኃላ ምን field እንደምመርጥ ግራ ገብቶኛል 😶 ወደ Social Science መዛወር እፈልጋለሁ እና እስኪ በሶሻል ሳይንስ ያሉ አሪፍ ስራ የሚገኝባቸው የትምህርት መስኮችን ጠቁሙኝ 😊 አመሠግናለሁ 🙏🏾
Aug 29, 20217 engagements
ጤና ይስጥልኝ 😊 ዘንድሮ Natural Science 12 ተፈታኝ ነኝ እና ከፈተና በኃላ ምን field እንደምመርጥ ግራ ገብቶኛል 😶 ወደ Social Science መዛወር እፈልጋለሁ እና እስኪ በሶሻል ሳይንስ ያሉ አሪፍ ስራ የሚገኝባቸው የትምህርት መስኮችን ጠቁሙኝ 😊 አመሠግናለሁ 🙏🏾
Aug 29, 2021Accounting Business administration Management Marketing management
Aug 30, 2021Bro esti mejemeria malefhn aregaft lahunu filed memrecha seat sayhon manbebia way new miyasfelgh
Aug 30, 2021