Ahhh24
#entertainment
የሆነ ፊልም ካየሁት ቆይቷል ርዕሱን እንድትነግሩኝ ነበር ምንመሰላችሁ ሰውየው በረዶ ያለበት ጫካ ውስጥ ድብ ሊበላው ሲል በጩቤ እራሱን ይከላከላል ከዛ ድቡ ጉሮሮው ላይ እና ሰውነቱ ላይ ይቧጭረዋል ከዛ ሰውየው ድቡን በጩቤ ይገድለዋል ምናምን ቀጥሉት ደከመኝ🥵✍።
Aug 29, 202110 engagements
የሆነ ፊልም ካየሁት ቆይቷል ርዕሱን እንድትነግሩኝ ነበር ምንመሰላችሁ ሰውየው በረዶ ያለበት ጫካ ውስጥ ድብ ሊበላው ሲል በጩቤ እራሱን ይከላከላል ከዛ ድቡ ጉሮሮው ላይ እና ሰውነቱ ላይ ይቧጭረዋል ከዛ ሰውየው ድቡን በጩቤ ይገድለዋል ምናምን ቀጥሉት ደከመኝ🥵✍።
Aug 29, 2021😂😂😂
Aug 29, 2021ዘ ሪቬናንት ነዋ ብቸኛው ዲካፕሪዮ ኦስካር የበላበት ፊልም
Aug 29, 2021The Revenant ....Leonardo DiCaprio newu miserabey
Aug 29, 2021Filmu The Reveant weym the man is war milew film new
Aug 30, 2021ቤቶች ድራማ እንዳይሆን 😂
Aug 29, 2021The edge meselegn
Aug 29, 2021The Revenant
Aug 30, 2021ከዛ ጠብሶ እየበላ እያለ አንቆት ሞተ ይሄ ነው የመጨረሻ ታሪኩ የፊልሙ እርእስ አዳኙ ነው
Aug 30, 2021The Dead bear 🐻
Aug 29, 2021Keza ride yiterana caldis coofee gebto buna yazal 🤔
Aug 29, 2021