የተከራየሁበት ቤት ጎረቤቴ የሆነ ሠው ጋር ደህና አደርክ ደህና ዋልክ ከሚል ሠላምታ ውጭ ብዙም አንግባባም ታዲያ ይሄው ጎረቤቴ ዛሬ አግኝቶኝ " ማታ እንደዚያ ስትሆን ያደርከው ጨጓራ አሞህ ነው ወይ? ባክተሪያም ሊሆን ይችላል ሀኪም ዘንድ ታየው አለኝ" እኔ ደግሞ ምንም አያመኝም ሌሊት በእንቅልፍ ልቤ ምን እንዳልኩም አላውቅም:: ምን ብዬ ነው? ብዬ እንዳልጠይቀውም አፈርኩ ምን ብዬ ሊሆን ይችላል እስቲ ጨጓራ የያዘው ወይም ባክተሪያ ያለበት ሠው የሚያሰማው ምልክት ምን ቢሆን ነው እስቲ የምታውቁ ንገሩኝ ጨንቆኛል
Aug 29, 2021Voice record kefethe ተኛ zare settaga lemade kalbehe mn endemtel semawe tewate
Aug 29, 2021