#music
ተወዳጆቼ እስቲ 👇👇ይሄ ዘፈን የማን እንደሆነ እና የዘፈኑን ርዕስ ንገሩኝ,,,, እንዴት ሰው ከራሱ በላይ ሰውን ይወዳል እንዳላልኩት ያኔ ዛሬ በኔ ደርሷል
Aug 29, 20218 engagements
ተወዳጆቼ እስቲ 👇👇ይሄ ዘፈን የማን እንደሆነ እና የዘፈኑን ርዕስ ንገሩኝ,,,, እንዴት ሰው ከራሱ በላይ ሰውን ይወዳል እንዳላልኩት ያኔ ዛሬ በኔ ደርሷል
Aug 29, 2021የ Dawit tsege ዘፈን ነው (ሁለት ዳዊት ፅጌ ናቸው) የበፊቱ ዳዊት ፅጌ ዘፈን ነው tittle=በጣም ነው የምወድሽ am not sure gn be ርእሱ
Aug 29, 2021Dawit tsige
Aug 29, 2021በጣም ነው ምወድሽ የሚለው የዳዊት ፅጌ (ትልቁ ዳዊት ፅጌ) ዘፈን ነው
Aug 29, 2021በጣም ነው ምወድሽ የሚለው የዳዊት ፅጌ (የትልቁ ዳዊት) ሚዩዚክ ነው ብሮ
Aug 29, 2021ዳዊት ፅጌ - በጣም ነው ምወድሽ lyrics
Aug 29, 2021Dawit tsige Betam nw miwedsh risu nw search argiw
Aug 29, 2021