ሰላም ውዶቼ እንዴት ናቹ ዛሬ መጠየቅ የፈለኩት ጭንቅላቴን ለሁለት ከፍሎ በግራ በኩል በጣም እያመመኝ ነው ይሀው ቀን በቀን ፓራስታሞል እየወሰድኩ ዛሬ 4ተኛ ቀን ሞላኝ ሀኪም ቤት መሄድ ደግሞ አልወድም ይመስለኛል ቡና ከጠጣው በኋላ ነው የሚጀምረኝ እና ፓራስታሞል ወስጄ ወተት ስጠጣበት ትንሽ ቆይቶ ይተወኛል pls guys የደረሰባችሁ ወይም ስለ በሽታው የምታውቁ እባካችሁ መፍትሄ ንገሩኝ እናም ስኳር አለብኝ በቀን ሁለቴ ነው መርፌ የምወስደው ከሱ ጋር ይገናኝ ይሆን ብዬም ማሰብ ጀምሪያለሁ ብቻ የምታቁት መፍትሔ ካለ pls ንገሩኝ🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Aug 29, 2021head is common in diabetic patient s...its moderate to severe in nature...and occur frequently... ena yhe headache ye blood glucose(sugar) level high or low sihon yemikeset nw.... so blood glucose (sugar) control madreg yemejemeriyaw ena wanaw ena tilku medihanit nw.... #asham_melkam_tena
Aug 29, 2021