Selam endet nachulgn Enena fkregnaye meskerem lay 3gna ametachenn lnakebr asbenal ena yemwesdat botana gra gebtognal ena demo giftm lsetat asbyalew ena mn endemsetat gra gebtognal pls yemtaku kalachu
Aug 29, 2021bishoftu ኩሪፍቱ resort &spa መታችሁ ተዝናኑ ስጦታ ደግሞ ካንተ እውነተኛ ልብ እና ፍቅር በተረፈ..."አስበህ ሀብታም ሁን" የሚለውን መፅሐፍ ገዝተህ ስጣት ...በህይወቷ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን የምታካብተው የምትፈልገውን ህይወት እንድትኖር ያደርጋታል። እዚህ ምድር ላይ ፈጣሪ እሷን plan አድርጎ ያመጣበትን reason እንድታውቅ ህልሟን ራዕዩዋን እንድትኖር በተጨማሪም ፍቅር፣ሰላም ፣ደስታ፣ጥበብ በውስጧ እንድታገኘው ያረጋታል። Amezing እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ...🦋🤍💙🤍💙
Aug 29, 2021