Something that's not wrong or false
Sep 21, 2021Something that's not wrong or false
Sep 21, 2021Lene ewnet egziabher new
Aug 29, 2021ጥንካሬዬን የሚያሸንፍ ነገር ካለ እርሱ እውነት ነው ስለዚህ ለእሱ እገዛለሁ!!
Aug 29, 2021For me she is my best friend Her name is Ewnet 💚
Aug 30, 2021እውነት በሰውኛ አስተሳሰብ የሰውን ኑባሬ የሚዳኝ የሚገዛ ልክ የሆነ ነገር ፍፁም ልክ ብለን ያሰብነው ሲሆን እምነት የምንለው (እውነት እግዚአብሔር ነው) ይሆናል እናም እውነትን የምንገልፀው እኛ ከደረስንበት የአስተሳሰብ የግንዛቤ ደረጃ ነው ስለዚህም እውነት ለኔ ረቂቅ ነው።
Aug 30, 2021ክርስቶስ
Aug 30, 2021Ok tnx the all
Aug 30, 2021Jesus By:Ruh
Aug 29, 2021አለም ላይ ካሉት ነገሮች በሙሉ በላይ ጠንካራ የሆነ ነገር ነው ነገር ግን ሰዎች ለመቀበል በጣም የሚከብዳቸው ነገር ነው ስለዚህ ብዙዎች ሊደብቁት የሚፈልጉት ነገር ነው ነገርግን እውነት ታጋሽ ነው ጊዜውን ጠብቆ ያሸንፋል እውነት የሁሉም ነገር መጀመሪያም ነው ብቻ በቃ እውነትን ለማብራራት በጣም ከባድ ነው
Aug 30, 2021Ymtakiw nger esu ewnet new
Aug 29, 2021Ewnet mabrariya Alew ende
Aug 29, 2021እውነትን ሊማሯት እንጂ ሊያስተምሯት አይችሉም፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በምንኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ አንዱ ተማሪ ሌላኛው አስተማሪ፣ አንዱ መካሪ ሌላኛው ተመካሪ አንደኛው ሰባኪ ሌላኛው ተሰባኪ/ ደቀመዛሙር/ ሆነው እናያለን፡፡ ይህ ግን ፈፅሞ ስህተት ነው፡፡ ምክንያቱም ሁላችንም በሆነ ቅፅበት ነው ወደዚች ምድር የመጣነው፣ ማንም ከጅማሪው እስከ አሁን ድረስ ያለ የለም፡፡ ሁላችንም በአንዳች ዕለት ነው በዚች አለም የተፈጠርነው፡፡ አለም ከተፈጠረች ብዙ ቢሊዮን አመታት ሆኗቷል፣ እውነት ከተፈጠረችም እንደዛው ታድያ ለምንድነው ከአስራ ወይንም ከሀያ ምናምን አመታት በፊት የተፈጠርን ሰዎች እውነትን ለማስተማር/ለመናገር/ የምንሞክረው? ስለ እውነት ለመናገርም ሆነም ለማስተማር ከአፈጣጠሯ ጀምሮ መኖር ይኖርብናል፡፡ እውነትን እናውቃለን የሚሉ ግን ከጅማሬው አልነበሩም። ዛሬ ላይ ተፈጥረን እንዴት ስለትላንት እናስተምራለን ይህ ፈፅሞ ሊሆን የማይችል ነገር ነው፡፡ ስለ እውነት እናስተምራለን የሚሉ ሰዎች እውነትን ሳይሆን እምነትን ነው የሚያውቁት፣ ስለትላንትናው እምነት እንጂ እውቀት የላቸውም ምክንያቱም ዛሬ ላይ ነዋ እነሱ የተፈጠሩት። እምነትን ማስተማር ደግሞ የአንድን እምነት ሌላው ላይ መጫን ነው የሚሆነው፣ ይሄ ደግሞ ከመቼውም በላይ ወንጀል ነው፡፡ እምነት በራስ የሚዳብር እንጂ ከሌላ የሚወርሱት ነገር መሆን የለበትም፡፡ ኦሾ እውነትን እንማራታለን እንጂ አናስተምራትም ያለው ለዚህ ነው፡፡ የምንማራትም ከአስተማሪ ወይንም ከሌላ ግለሰብ ሳይሆን በተመስጦ እና በፀጥታ ከተፈጥሮ ነው፡፡ በማህበረሳችን ውስጥ ማንም ስለ እውነት መስበክ አይችልም፡፡ ማንም እውነትን ማስተማር አይችልም ምክንያቱም ገና ማንም አያውቃትማ፡፡ እኛ ማስተማር እና መስበክ የምንችለው በህይወት ስንኖር ስላሳለፍ ነው ልምድ ስላካበትነው እውቀት እንጂ ስለ ጥንታዊቷ እውነት አይደለም፡፡ በጥንት ዘመን ጲላጦስ በታሪክ ትልቁ የሚባለውን ጥያቄ ጠየቀ “እውነት ምድነው” ብሎ ፣ እስካሁን ድረስ ይህ ነው ብሎ ለመናገር ያዳግታል፡፡
Aug 29, 2021Wushet
Aug 30, 2021እውነት🤷♂
Aug 29, 2021