Noha91
#religion
ጣና ውስጥ ካሉት ገዳማት ቅዱስ ሉቃስ በእጁ የሳለው የእመቤታችን ማርያም ስዕለ አድኖ አለ ሚባለው እውነት ነው ያየ ሰው ብቻ ንገሩኝ ወይ ፎቶ ካላችሁ ላኩልኝ
Aug 29, 20219 engagements
ጣና ውስጥ ካሉት ገዳማት ቅዱስ ሉቃስ በእጁ የሳለው የእመቤታችን ማርያም ስዕለ አድኖ አለ ሚባለው እውነት ነው ያየ ሰው ብቻ ንገሩኝ ወይ ፎቶ ካላችሁ ላኩልኝ
Aug 29, 2021Yup , aychewalew
Aug 29, 2021አሁን እያየሁት ወይም እያደረኩት ያለዉት ነገር ለኔ እዉነት ነዉ
Aug 29, 2021🤔Ende esu yemigegnew be egypt ager be tsedeniya bemibal bota meselegn .... ye meskerem 10 sinkisar layim , tamire mariyam layim ale
Aug 30, 2021አዎ እውነት ነው አሁንም አለ
Aug 29, 2021