መዳፍ የሚያነብ ቅርብ የሆነ ሰው አጋጥሞኝ እንዲያነብልኝ ጠየኩት..... "የህይወትሽ መስመር እኮ የለም ይመስለኛል መንፈስ ነሽ እየኖርሽ አይደለም"......ብሎኝ እርፍ አለ በርግጥ አዎ ልክ ነው ያ ያለው መስመር የለም 2 ብቻ ነው ያሉኝ...... ጥያቄ ነው የሆነብኝ ....ሰው መሆኔን ሁላ እየተጠራጠርኩ ነው.....እና እናተ ምን ትሉኛላችሁ.....ከዚህ በፊትም ከጠየኩት ጥያቄ ጋር የሚያያዝ ይመስለኛል ሲሪየስ አርጋችሁ ብወስዱልኝ ግን ደስ ይለኛል
Aug 29, 2021ተወልደሽ ከሆነ፡ እየበላሽ እየጠጣሽ ካለሽ፡ እየራበሽ እየጠማሽ፡ ከሰው ጋር እያወራሽ፡ እየደከመሽ፡ እየተኛሽ፡ ከጓደኞችሽ ጋር እያወራሽ፡ እየተጫወትሽ,,,,..... መንፈስ ነኝ ብሎ ማሰብ አይከብድም እህት? ይልቅ ጸበል ግቢና የሚበጠብጥሽን ከህይወትሽ አርቂው
Aug 29, 2021