#education
ሰላም! ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዴት ናችሁ? እኔ ባለሁበት ቦታ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን! እንደምትተባበሩኝ በማመን እንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ወደድኩ። ሀዋሳ ከተማ ውስጥ የህይወት ክህሎት ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት አለ? ካለ ክፍያው ምን ያህል ነው? ለመስልጠን የሚያስፈልጉ ነገሮችና መስፈርቶች ምን ምን ናቸው? ስልጠናውን የሚሰጠው ድርጅት አድራሻ የት ነው? ስልክ ቁጥራቸው ስንት ነው ? ስልጠናው ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል? ስልጠናው ሰርተፊኬት አለው? እና ሌላ ከህይወት ክህሎት ስልጠና ጋር የተያያዘ መረጃ ምታውቁ ከሆነ እንድታጋሩን በትህትና እጠይቃለሁ። የምታውቋት እንድም ነገር ብትሆን ትልቅ ዋጋ አላት። ስለትብበብራችሁም ከወዲሁ እመሰግናለሁ!
Aug 29, 20210 engagements