Hey guys,,my question is for the Christian's ,if Jesus is God ,,ka Jesus bafit yanabarut sawoch manen nbr miyamalekut ,,, please I don't need any negative or bad answer
Aug 28, 2021ጌታ አዳምን ፈጠራ ከዛም ዘሩም በዛ እኛም ተወለድን....ፈጣሪ ሳይኖር ፍጡር አይኖርም ወንድሜ....ምናልባት ስለመወለዱ ከሆነ ከመወለዱ በፊት በጠባብ ደረት ሳይወሰን በሁሉም ቦታ ይገኝ ነበር...ከእመቤታችን መወለዱ ደግሞ ከእስራችን መውጫ ነው ፍቅርንም ማሳያ....የማቀውን ባስረዳህ ደስ ይለኛል ....ጥያቄህን በተረዳሁት መለስኩልህ
Aug 29, 2021