Hey guy teenager negn ena i am kinda shy ena betam lebzu gize yafekerkuat lij ga first date ketryiatalew cafe snt birr lyaz mn lgbazat mgb mnamn hulunm neger ngerugn pls🙏🙏🙏
Aug 28, 2021ፈርስት ዴት ላይ ነጻ መሆን ነው ያለብህ ኦቨር ቲንክ አታድርግ ካለዛ ታሳቅቃታለህ ዝምብላችሁ ሻይ ቡና ቺፕስ ምናምን እዘዙ ቢቻል ብዙ አትቀመጡ ጥላ ጥላውን ዎክ አድርጉ እያውራችሁ በዛውም በመንገዳችሁ ወሬ የሚፈጥሩ ኹነቶች ይከሰታሉ በዛ ጨዋታ ትፈጥራልህ ⚠️ ቲኔጅ ከሆናችሁ እባክህ ገና ማቹሪቲያችሁ ስላልበለፀገ ቢበራብህ እና ትምሮህን ጠበቅ ብታደርግ ይሻልሃል። ይደረስበታል ሌላው ነገር እስኪሰለችህ ድረስ
Aug 28, 2021