ስኬት ማለት አርሴናል ያሸንፋል ብለህ ቤቲንግ ቆርጠህ የበላህ ቀን ነው👌
Aug 28, 2021ስኬት ማለት አርሴናል ያሸንፋል ብለህ ቤቲንግ ቆርጠህ የበላህ ቀን ነው👌
Aug 28, 2021ለኔ ስኬት ማለት እናቴን ማስደሰት ነው።
Aug 28, 2021Right now, I define success as being stable spiritually, mentally, physically and financially. It's also feeling fulfilled with the life I lived and feeling like I've seen my full potential.
Aug 28, 2021ስኬት ማለት ራስሽን/ኸን ማግኘት ነው ስኬት ማለት አላማን ከግብ ማድረስ ነው
Aug 28, 2021ስኬት ለኔ ማለት እራሴን ማሸነፍ ነው
Aug 28, 2021Siket malet lane menorebatn alama mawek nw😊🤷♂
Aug 28, 2021ስኬት ማለት ለእኔ አሁን ያለሁበትን ደረጃ ማወቅ ና ወዴት መሄድ እንደምፈልግ ማወቅ መሄድ ወደምፈልግበት ለመሄድ አሁን መጀመር ማለት ነው።
Aug 28, 2021ስኬት እንደ አላማው እና እንደተሳካበት መንገድ ሚለያይ ይመስለኛል ለ1ዱ ወልዶ ከብዶ መኖር ብቻ ለሌላው ደሞ በሀብት ለይ ሀብት አፍርቶ ጥሩ ኑሮ ኖሮ መሞት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ስኬት አላማው ምንም ይሁን ምን እቅድን ከግብ ማድረስ ነው ብዬ አስባለው
Aug 28, 2021ስኬት ትጋት ያለው ልምምድ ውጤት ነው። በተሰማራህበት ስራ ራስህን ብቻ ሳይሆን ሰዎችንም መጥቀም ስትችል ነው። በየቀኑ ማድረግ የሚገባህን አድርገህ ማታ ልትተኛ ስትል የሚሰማህ የእርካታ ስሜት ነው።.....ለኔ ከሁሉም የሚበልጠው ስኬት ማለት ደግሞ ክርስቶስን ማትረፍ ነው ለእርሱ ኖሮ ለእርሱ መሞት ከዛም ዘላለም ከእርሱ ጋር መኖር።
Aug 28, 2021ስኬት ማለት ለኔ ከአንድ አላምዬ ጫፍ መድረስ ነው
Aug 28, 2021ስኬት ማለት በቃ በእችላለሁ ስሜት የማሳካው ግብ ነው ለአእምሮዬ የምሰጠው መልስ የፈለኩት በትግስት እና በፅናት አልፌ ምደርስበት የሂወቴ መንገድ ማለት ነው
Aug 28, 2021When I conquer Jerusalem and attain paradise 😏
Aug 28, 2021kerasih alfeh lemitiwedachewu menor kechalk (kagzkachewu) siketama neh
Aug 28, 2021እስካሁን ስኬቱም ላይ ትርጉሙም ላይ አልደረስኩበትም....may be ስደርስበት ማብራራት እችል ይሆናል
Aug 28, 2021ቀኔን ሳሸንፍ ስኬታማ ነኝ ብየ አስባለሁ እና ለአላማዎቼ እሰራለሁ
Aug 28, 2021Seket lene betam destegna mehon nw
Aug 28, 2021ለሌሎች የሚጠቅም እና ራስን የሚያስደስት ደረጃ ላይ መድረስ (በመንፈሳዊውም ሆነ አለማዊው ህይወት።)
Aug 28, 2021Yerasen purpose felgo magnet ymeslegnal lene sket malet
Aug 28, 2021Yemfelgbet dereja dershe bezam destegha shon
Aug 31, 2021Lene siket malet Hulu gize yemiguagualet yemonor alama sinoregn ena destegna sihon
Aug 30, 2021seket malet eyekeyayeru setochen mebdat new
Aug 28, 2021