ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ብዙ ጊዜ ነገሮች ከመሆናቸው በፊት ደጋግሜ አስባለሁ....የሚገርመኝ ግን መጥፎ ነገር እንደቀልድም ካሰብኩ በ24 ሰዓት ውስጥ ይሆናል....እኔጃ ለምን እንደሆነ ባላቅም ጠንቋይ እየሆንኩ እንደሆነ ነው እየተሰማኝ ያለው.....በዛው ልክ ጥሩ ነገሮችንም ሳስብ እንደ መጥፎው ባይሆንም ቀስ ብሎ ይደርሳል....ምን ላርግ ቆይ ይሄ ነገር እኔን ብቻ ነው የሚያጋጥመው ወይስ እናተም ላይ ነው?????......ማሰቤን እንዳላቆም ደግሞ የማይሆን ነገር ነው አላስብ ብል እንኳን ላለማሰብ ስጥር አስበዋለሁ......እስቲ ምን ትሉኛላችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Aug 28, 2021እስካሁን እንዴት ቢልየነር አልሆንሽም🤔
Aug 28, 2021