Ere sewochiye specially setoch tsegure betam tebetatswal/tesebabrwal beteley demo genbare gar beeeetam ena endet adrege treat ladergw? Chaf cahfu rasu betam kerdada nw malete Esum seberber yale nw mn ladergbet ee? Plz help me🙏 Tnx in advance😊
Aug 28, 2021ካሮት ሎሽን መጠቀም ትችያለሽ ፋርማሲ ወይም ኮስሞቲክስ ቤት በቀላሉ ይገኛል ውድም አይደለም ጀስት ምንም ነገር ሳትጠቀሚ ፀጉርሽን ትሪት ማድረግ ከፈለግሽ ደግሞ 🌱ብዙ ጊዜ ቦቦሊኖ አያያዝ አለማስያዝ ( አያያዙ የፊት ፀጉርሽ እንዲበጣጠስ ከዛም በራ ያደርጋል😞) 🌱ፀሀይ የበዛበት አካባቢ ስትሆኚ ሻርፕ ተጠቀሚ ( ፀጉርሽን ብዙ ጊዜ ፀሀይ የሚመታው ከሆነ መንታ ያበቅላል ከዛ ጫፉ ይያያዛል ሽቦም ሊሆን ይችላል😬) 🌱ፀጉርሽን በሙቅ ውሀ ከመታጠብ በቀዝቃዛ ይመረጣል ኮዝ ለጭንቅላትሽ ጤንነት ስለሚያሰጋ 🌱 ጭንቅላትሽን ማሳጅ አርጊው😊 🌱ሳሙና መቀያየር አቁሚ....ፀጉር ጌጥም ምረጪ.....አብዘሀኛውን ጊዜ ፀጉርሽን ከማስያዝ ልቀቂው ..............የማቀውን አካፈልኩሽ😌
Aug 28, 2021