Hey Guys I have two questions? በ relation ዉስጥ መሰለቻቸት Normal ነዉ ? እና መሰለቻቸቱ ሚመጣዉ በብዛት በምን ምክንያት ነዉ ?
Aug 27, 2021ማቴሪያልስቲክን ብቻ ታሳቢ አድርገህ ስታፈቅር በጊዜ ሂደት ዋርንአውት ያደርጋል ሌላው ደግሞ የአፍላ ፍቅር ሲሆን ብዙ ግዜ ወረት ያጠቃዋል ማቹሪቲ ስለሚጎል
Aug 28, 2021Hey Guys I have two questions? በ relation ዉስጥ መሰለቻቸት Normal ነዉ ? እና መሰለቻቸቱ ሚመጣዉ በብዛት በምን ምክንያት ነዉ ?
Aug 27, 2021ማቴሪያልስቲክን ብቻ ታሳቢ አድርገህ ስታፈቅር በጊዜ ሂደት ዋርንአውት ያደርጋል ሌላው ደግሞ የአፍላ ፍቅር ሲሆን ብዙ ግዜ ወረት ያጠቃዋል ማቹሪቲ ስለሚጎል
Aug 28, 2021Kelbsh be tkkl wedesh bihon hule kenun mulu abresh betwyi erasu atselechachim, abzagnochu setoch sleteteyeku nw eshi milut
Aug 28, 2021Awo normal new gn esun mekelakel yechalal beka betegenagnachu kutr andaynet ngr atargu leyet yale ngr argu mucchh atbelu beka tnsh tnsh slkm megenagnetm menefafek endinor
Aug 28, 2021Yaw endante new fikirachu arif lay kehone metesaseb mnamn kalebet meselachet yifeteral biye alasbim
Aug 28, 2021ብዙ ጊዜ ስለምትገናኙ ነው መሰለቻቸቱ እንዳይኖር ተነፋፈቁ
Aug 28, 2021ይኖራል normal ነው ብዙ ጊዜ ተደጋጋሚ ወሬ ተደጋጋሚ ድርጊት ብቻ የምታደርጉ ከሆነ ከነገሮች ብዛት መሠልቸት ይመጣል....ግን ሞቅ ባለ ፍቅር ውስጥም ልባቹ ላይ ቅሬታ ከተፈጠ(ቂም ካለ) ነገሮች አሰልቺ እየሆኑ ይሄዳሉ💀
Dec 07, 2024aymselghm fkru true kehone aynorm
Aug 30, 2021አዎ የአብዘሀኞቻችን ድክመት ነው
Aug 28, 2021