Yehone gize betekrstiyan tmhrt smar(orthodox) ከፍቅር እና ከእምነት ፍቅር ይበልጣል sibal semahu ena lemsale orthodox hugne ke Muslim LJ fkr biyzegn ke emnet fkr slemibelt emneten keyre le fkr SL endesu Muslim bhon chgr alew? Woys be tesasate menged new yeteredahut?
Aug 27, 2021ወንድሜ በተሳሳተ ነው የተረዳኸው ሰው ሁሉ እንዲህ እያሰበ ነው እምነት እንደዚ የተከፋፈለው ከእምነት ፍቅር ይበልጣል የተባለው እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ ነው " ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" (1ኛ የዮሐ.4:8) ስለዚህ ልጠይቅህ እምነት ይበልጣል እግዚአብሔር መልሱን ላንተ ትቸዋለሁ እና እንደምመክርህ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ለራስህ ምክኒያት አትተቀመው ልክ እንደ አሁኑ ጠይቅ
Aug 27, 2021