እስቲ ለአፍንጫ የሚሆን መድኃኒት ሽታ ሲሸተኝ አፍንጫዬ ተዠጋ እና ጠብታ ካለ ንገሩኝ
አፍንጫ ላይ የምትቀባ ከባህር ዛፍ የተሠራች ቅባት አለች። 50ብር ናት pharmacy እሱን ተጠቀሚ
የኑግ ዘይት ለሳይነስ ጥሩ ነው ፋርማሲ ይሸጣል
ባህር ዛፍ እና ሀረግ ቀቅለህ ታጠነው✅ ሀረግ ችኳም ትሆናለች😉