#relationships
ብዙ ብር ይለኝም ግን ለምወደው ፍቅረኛዬ ስጦታ ምን እንድሰጠው ትመክሩኛላችሁ ተማሪ ነኝ ከሱጋርም 2 ወር ቢሆነን ነው relation ሲጀመር በጣም ነው የማፈቅረው እናም ልደቱ ደርሱአል እናም ለስጦታ ትልቅ ክብር ያለው አይነት ሰው ነው ከልብ የማይጠፋ የሚቆይ በትንሽ ብር ምን ልስጠው share me ur experience???🙏🙏🙏
Aug 27, 202119 engagements