Enchante575
#relationships
Hello everyone, How do I know if my guy is a keeper?
Aug 27, 202110 engagements
Hello everyone, How do I know if my guy is a keeper?
Aug 27, 2021✅በየቀኑ ሲደውል ✅በየሰአቱ ሲያስታውስሽ ✅አርፍደሽበት ተናዶ ልክ ስትመጪና ሲያይሽ ሁሉም ንዴቱ ጠፍቶ በፈገግታ ሲተካ ✅የሚጎዳሽን ነግር ስታደርጊ ሲያይ በጣም የሚናደድ እና የሚያኮርፍሽ ከሆነ ✅ አልጋ ላይ ከራሱ ስሜት ቅድሚያ ያንቺን ደስታና እርካታ የሚያስቀድም ከሆነ ✅ ገና ሳትነግሪው ምን እንደሆንሽ የሚያውቅ ከሆነ ✅ላንቺ ደስታ ሲል ባይመቸውም ነገሮችን እሺ ብሎ የሚቀበልሽ ከሆነ ✅ቤተሰብ ጓደኛ ምናምን ሲታመም ወይ የሆነ ነገር ሲሆን በየሰአቱ እየደወለ የሚጠይቅሽ ከሆነ ✅የ18 ወራት የፍቅር ግዜውን አልፎም ይሄ ከላይ የጠቀስኩት ባህሪ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ የማይመጣ ከሆነ ይሄ ልጅ #ኪፐር ነው።
Aug 27, 2021Betam amesegnalew👍👍👍
Aug 27, 2021Lmn goal keeper kedmo chinklate lay endemeta alawkm
Aug 27, 2021You never know
Aug 27, 2021Is it a goalkeeper or storekeeper?! No offense but I don't get it
Aug 27, 2021A goal keeper😕 "Husband material "
Aug 28, 2021