ሰላም አንደት ናችሁ የሆነ ልጅ ኣለ አንደሚወደኝ በምን ልወቅ ማለት እንግባባለን በፊት እንደውም በጣም እናወራ ነበር ከሆነ ጊዜ ቡሃላ ግን እንደድሮው ኣናወራም ኣሁን ላይ አሱ ዩንቨርስቲ ነው እና ተራርቀናል እኔ ደሞ በጣም ይናፍቀኛል በጣም ሁሌ መደወል ደሞ ደበርኝ እሱ ግን አይድወልም textm አያርግም እኔ ስድውል ግን normal እናወራለን ይውደደኝ ይጥላኝ በምን ልወቅ እኔስ እሱን ማሰብ ላኩም ወይስ ምን ላድርግ የሆነ ሃሳብ ሰጡኝ pls😔
Aug 27, 2021He's just not that into you.
Aug 27, 2021