ሰላም😊 1.እመቤታችን ቅዱስ ዮሴፍ ቤት ስንት አመት ተቀመጠች? 2.ቅዱስ ዮሴፍ ስንት ሚስቶች ነበሩት? 3.ቅዱስ ያሬድ የተወለደበት ቦታ? 4.በመፅኃፍ ቅዱስ ውስጥ ስንት ዮሴፍ አለ? 5.እመቤታችንን በቤተ መቅደስ ሳለች ምግቧን የሚመግባት መላክ ማን ነበረ? 6.እመቤታችን በዮሐንስ ቤት ስንት አመት ተቀመጠች? 7.እመቤታችን ከጌታ ጋር ስንት አመት ከስንት ወር ተቀመጠች? 8.ይሁዳ የሚለው ስም በመፅኃፍ ቅዱስ ስንት ናቸው? ማን ማን ናቸው?
Aug 27, 2021Sew neberechiko lemindinew melak mimegbat
Aug 27, 2021