goggggoo168
#relationships
እስኪ እቺን መልሱልኝ Financially ራሳችንን ሳንችል relation መጀመር ተገቢ ነው?ከቤተሰብ ገንዘብ እየተቀበልን? እና ሴቶችስ በቂ ገንዘብ ለሌለው ወንድ አመለካከታቹ እንዴት ነው?
Aug 26, 202114 engagements
እስኪ እቺን መልሱልኝ Financially ራሳችንን ሳንችል relation መጀመር ተገቢ ነው?ከቤተሰብ ገንዘብ እየተቀበልን? እና ሴቶችስ በቂ ገንዘብ ለሌለው ወንድ አመለካከታቹ እንዴት ነው?
Aug 26, 2021እስቲ ወንዶች በቂ ገንዘብ ለሌላት ሴት አመለካከታቹ እንዴት ነው? 😏ወንድን ብቻ provider ያደረገው ማነው,እምናፈቅረው እኮ ለመቀለብ አይደለም
Aug 27, 2021ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም ተገቢ አለመሆን ብቻ ሳይሆን እንጭጭነት ነው ሰው እንዴት ራሱን ሳይችል ለሌላ ማሰብ ይጀምራል
Aug 27, 2021Yaaaaaa man i agree with u 👌👌
Aug 27, 2021እድሜሽ ይወስነዋል ለምሳሌ 20 አመት ቡኋላ እንደዛ አይደረግም የራስሽ ስራ ሊኖርሽ ይገባል
Aug 27, 2021Tegebi aydelem mejemria rasachewn mechal alebachew setochm wendochm
Aug 27, 2021Lash newa milut abate gltse eco nw
Aug 27, 2021Thats what im saying ....ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ
Aug 27, 2021