312Anon39
#other
ሠላም ሰዎች ቀበሌ(ወረዳ) ጥቃቅን እና አነስተኛ ወይም በሌላ ነገር ለመደራጀት አመልክታችሁ የምታውቁ ሠዎች ምን ምን ማሟላት ያስፈልጋል? የምናስገባውስ proposal ምን አይነት መሆን አለበት( ፎርሙ )? proposalun የሚቀበሉትና ብድር የሚፈቅዱልንስ በምን አግባብ ነው? Please make it as detail as possible. thanks
Aug 26, 20211 engagements