Email አድራሻዬን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
መጀመሪያ sign up ማድረግ አለብህ። በGmail, yahoo...etc። Sign up ስታደርግ ራስህ የምትሞላው አድራሻ ነው የሚኾነው።