Hey dudes ከልጅቷ ጋር ሰፈር ውስጥ ነው ምንተዋወቀው እኛ ጋር ፊልም ለማስጫን ስትመጣ... እና እሷ ነበረች ገፍታ የቀረበችኝ am kinda shy እና ፍቅረኛ አላት ያሉበት ቦታ ቢለያይም ሁሌ በስልክ ያወራሉ (long distance relationship) መጀመሪያ ሰሞን በጣም እንደምቶደው ትነግረኝ ነበር ከሆነ ጊዜ በኋላ she act like i'm her bf ምናምን(የሆነ ልጅ እንደሚወዳት ሲነግራት ፍቅረኛዬ ነው ብላ እኔን ነው ያሳየችው) ለኔም ምታሳየኝ ነገር እንዳፈቀረቺኝ እንዳስብ አርጎኛል ባትነግረኝም እንኳን እኔም ለሷ feeling አለኝ ግን አሁንም ፍቅረኛዋ አለ ስለሱ ማውራት ትታለች ብዙም እንደድሮው ከሱ አያወሩም እኔጃ ምን እንደማረግ አብሪያት ልቀጥል ? ብቀጥልስ ወደፊት ሌላ ወንድ ብታገኝ ትታኝ አትሄድም?... ያ ነው ፍራቻዬ
Aug 26, 2021ሳይድ ማኗ ነህ ብሮ (ባጣ ቆየኝ) ስለዚህ እንደዛ መሆኑን ከተመቸህ ቀጥልበት ግን ይብራብህ እንደኔ እንደኔ ለራስህ ክብር ይኑርህና በግልጽ ጠይቃት ምላሿ አደባብሶ ማለፍ ከሆነ ላሽ በል በጊዜ
Aug 26, 2021