ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፍቅረኛየ ጋር በቅረቡ ነው አብረን ማደር የጀመርነው ስለ sex ላወራ አይደለም ለሊት ላይ አብረን ተኝተን በጣም ነው ምታስፈራው አንዳንዴ ምንነቱ ያልታወቀ ቋንቋ ታወራለች አንዳንዴ ትጮሀለች ወይ ስቅስቅ ብላ ታለቅሳለች አንዳንዴ ተነስታ ቁማ እኔን ዝም ብላ ታፈጥብኛለች ከሁሉ ሚያስደነግጠኝ ግን አይኗን ገልጣ እንኳ ሰኒየ መጣሽ እየጠበኩሽ ነበር እያለች ከሰኒ ጋር ታወራለች ሰናይት ማናት ስላት በሌላ ቀን ሰናይት ምትባል ልጅ አላውቅም ትለኛለች ስለዚህ ጉዳይ ላወራት ስፈልግ ታስቆመኛለች ምትወደኝ ከሆነ አታንሳብኝ ብላ ታለቅሳለች ፀበል እንድትጠመቅ አሳምኛት ነበር ግን አሁን ላይ እረፍት ስለላት ከመስከረም በኋላ ብላኛለች ምን ላድርግ ጨነቀኝ እኮ
Aug 26, 2021ወንድሜ እንደምንም ብለህ ጸበል ይዘሀት ሂድ እንደውም አራብሳ ሄደህ በአታ ለማርያም ወይም ቃጥላ ማርያም ይዘሀት ሂድ እኔ በአታ ለማርያም ሄጃለሁ እዛ ብዙ ተአምር ታያለህ እና ወንድሜ እንደምንም ብለህ ጸበል ውሰዳት
Aug 26, 2021