ሰላም ሰዎች 20 አመቴ ነው የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ገብቼ አላውቅም! ከጓደኞቼ ፍቅረኛ የሌለኝ እኔ ብቻ ነኝ ያገቡም አሉ..ከበፊት ጀምሮ ጥያቄ ሲቀርብልኝ ተቀብዬ አላውቅም ምክንያቱም ብልግና ይመስለኝ ስለነበር..አሁን ለመጀመር ሳስብ በጣም አስፈራኝ ከወንድ ጋር ተቀራርቤ አውርቼ እንኳን አላውቅም..ፍቅረኛ ያላቹ ሰዎች እስቲ ትክክለኛውን ሁኔታ ንገሩኝ መቼም ሁሉም relationship ፊልም ላይ እንዳለው አይሆንም .. Tnx!
Aug 25, 2021Enanm yemer mekerugn betam chiger new yehonebgn zm seleml new meslegn eyegodagn new
Aug 26, 2021