Uknow22
#technology
ሰላም ቤተሰቦች 👋 በቅርቡ PC ጠፍቶብኛል እና PCዬን እንዴት ማግኘት (ማስመለስ ) እንደምችል የምታውቁ ካላችሁ plz ንገሩኝ። Specially Hackers help me out plz!🙏 #itsurgent
Aug 25, 20215 engagements
ሰላም ቤተሰቦች 👋 በቅርቡ PC ጠፍቶብኛል እና PCዬን እንዴት ማግኘት (ማስመለስ ) እንደምችል የምታውቁ ካላችሁ plz ንገሩኝ። Specially Hackers help me out plz!🙏 #itsurgent
Aug 25, 2021ፖሊስ እንጂ ሃከር ምን ይፈይድልሃል 😂
Aug 25, 2021የሰረቀህን ሰው ካወከው ፒሲው ፖስዎርድ ካለው ከካምፖኒው ጋር በማውራት ፒሲው እንዳይሰራ ማድረግ ትችላለህ ከዛ ከሰረቀክ ሰው ጋር ለመደራደር መሞከር የሰረቀህን ካላወከው ግን ተወው ለሌላ ሳው ስለሚሸጠው ፒሲውን ብታዘጋውም የሚጎዳው ሌባው ሳይሆን ገዢው ስለሆነ ተውው
Aug 25, 2021ባክህ አታገኝም
Aug 31, 2021ይሄን ሚሴጅ እስክትፅፍ ድረስ ፒሲህ የት እንዳረጉት አይታወቅም ሌባ እኮ ነው ተበልተሀል ብሮ መኪና እራሱ ከተሰረቀ 1 ሰአት አይቆይም አዝናለሁ ብሮ😞
Aug 25, 2021Tesfa kuret bro 😔
Aug 25, 2021