Selam sewoch tyake neberegn ፍትህ mindinew ፍትህንስ kemn enagignat ke ewnet or kemasreja
Aug 25, 2021ፍትህ ማለት ከ እኩልነት በላይ የሆነ እና ከ እውነት ብቻ ማግኘት የምንችለው ነገር ነው like አንድ ሀብታም እና አንድ ደሀ ሰው ቢኖሩና ለሁለቱም ብር መስጠት ቢኖርብህ እኩልነትን ከመረጥክ ለሁለቱም ፍትሀዊ ከሆንክ ደሞ የሁለቱንም ብር ለ ደሀው መስጠት እንደማለት ነው sorry እንግዲህ ምሳሌ ላይ ብዙም አደለሁም 😁
Aug 25, 2021