ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው fb ላይ ነው እና ታላቄ ናት (አራት አመት ትበልጠኛለች) እና እንደምቶደኝ ነግራኛለች እኔ ለመወሰን ከበደኝ ለጓደኞቿ ስለኔ ስትነግራቸው i mean ታናሿ እንደሆንኩኝ በጣም ሰደቡኝ ምናምን አለቺኝ እና እድሜዋ ችግር አይኖረውም ግንኙነታችን ላይ?
Aug 25, 2021በርግጥ በሳይንሱ ሴት ልጅ 5/6 አመት ያክል ባትበልጥህ የተሻለ ነው ምክንያቱም በሪሌሽን ውስጥ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል.....ሌላው ግን ሴት ልጅ ከወንድ ቀድማ ነው ማቹር የምትሆነው....ስለዚህ ማቹሪታቸው እኩል የተመጣጠነ እንዲሆን በ 3 አመት ድረስ የሚበልጣትን ወንድ ታገባለች.....እንደኔ ግን የምልህ ፍቅር ካለ ሌላው ትርፍ ነወሰ እድሜም ቢሆን ቁጥር ነው ብለህ አስበው
Aug 25, 2021