ሰላም✋ አንድ እህት አለችኝ 16 አመቷ ነው 8ኛ ክፍል ዘንድሮ አልፋለች እና የሆነ ቀን ስልኳን ተቀብያት message ሳነብ ከሆነ ልጅ ጋር በፍቅር አይነት መንገድ እየተፃፃፈች እንደሆነ አወኩ እና አሁን ይሄን አይነት ነገር እንድታቆም እና ትምህርቷ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታረግ እንዴት ልምከራት (በሀርድ) ወይስ ለmother & father ልንገራቸው? ደሞ እኮ ልጁ አልተመቸችውም እሷ ብቻ ናት የምትጽፍለት😕 ከመለሰም ሲመቸው ብቻ ነው ሚመልስላት😏 ለምክራችሁ እና timeአችሁ tnx🙏
Aug 24, 2021