Anpnymous233
#other
ሰላም፥ ጤና ይስጥልኝ ደግ የሀገሬ ሰወች፣ ስራ ቦታ ፥ የመንግስት ተቋም all of them r inferior to me by expertise but I am sensing there is an ongoing plot on me. ምን ትመክሩኛላችሁ ? የግል መስራትስ ከሃገራችን አንፃር ከመንግሥት ቅጥረኛነት ጋር ሲተያይ ምን ይመስላችኋል ? በፈጣሪ 🙏 የህይወት ጉዳይ ስለሆነብኝ ነው።
Aug 24, 20217 engagements