#education
ሰላም በ2011 ማትሪክ ወስጄ ነበር ግን አላለፍኩም እንደምታውቁን ማትሪክ ለመጨረሻ ጊዜ የተፈተነው የዛኔ ነበር። እና የ12 ውጤት መያዝ ስለምፈልግ ድጋሚ የምማርበት ወይም የምፈተንበት እድል ይኖርኝ ይሁን?
Aug 24, 20212 engagements
ሰላም በ2011 ማትሪክ ወስጄ ነበር ግን አላለፍኩም እንደምታውቁን ማትሪክ ለመጨረሻ ጊዜ የተፈተነው የዛኔ ነበር። እና የ12 ውጤት መያዝ ስለምፈልግ ድጋሚ የምማርበት ወይም የምፈተንበት እድል ይኖርኝ ይሁን?
Aug 24, 2021Private 200 mnamn birr keflek mefeten tchel nbere ahun alkual 2014 lay mefeten tchelalek
Aug 24, 2021Yemata ke 11gna kfl jemro memar tchlaleh bro
Aug 24, 2021