Selam sewoch Tyakeye mn meselachu betam yebetachnet smet eyetesemagn nw betamm baltefeterku eskl dres rasen etelalew manm yemaywedegnm yemayasblgn are endewm hulum mitelagn arge nw masbew endihum fkregna lemeyaz mokre bezihu smet etewewalew kemanm gar megbabat alchalkum yhe neger demo wsten eyerebeshew nw chnket fetrobgnal mn yshalegnal ebakachu eski mela belugn bezihu keketelku mabede nw plz🙏🙏
Aug 24, 2021Mama ሁሉም መልካም ይሆናል እሺ ሁሉም 🙏 አንቺ ሳታቂው ስላንቺ የሚጨነቁ እና የሚያስቡ ሰዋች አሉ ብዙ ሰዋች ለምሳሌ እኔም 😁 ስላንቺ አስባለሁ አንቺ ለምን ትከፍያለሽ ሁሌም ደስተኛ እድትሆኚ ነው ምፈልገው I swear girl የምሬ ነው አንቺ ሳታቂው ስላንቺ የሚጨነቁ ብዙ ሰዋች አሉ ግን ይሄን ልንገርሽ አንቺ ብቻ አደለሽም በህይወት ውስጥ ደክሞሽ እሚያውቀው…አንቺ ብቻ አደለሽም እምታዝኚው እና እሚከፋሽ…አንቺ ብቻ አደለሽም ብዙ ነገር ፈልገሽ ያጣሽው…ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው…ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ማለት እኔም እደዚህ አይነት ስሜት ይሰማኛል እኔ ብቻ ሀጥያተኛ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል ከሰው ጋር ብትጣይ እርቀሽ ትሄጃለሽ ከራስሽ ጋር ተጣልተሽስ ወዴ ትሄጃለሽ ከራስ ጋር መጣላት ከባድ ነው !!! እና ምንልልሽ ፈልጌ መሰለሽ ይሄ ሁሉም ሰው ላይ ሚሆን ነገር ነው አንቺ ግን ከነገሮች በላይ ሁኚ ፀልይ እሺ እመኚኝ ለምን ላልሻቸው ጥያቄዋች እግዛብሔር መልስ አለው ይቆይ ይሆናል እንጂ አይቀርም እመኚኝ አንቺ ደስተኛ ስሆኝ እና በራስሽ ማመን ስትጀምሪ ሁሉም ይስተካከላል ሁሉም ያስከፍሽ ነገሮች እዳለ በደስታ ይቀየራሉ ነገ አዲስ ነው ሁሉም መልካም ይሆናል አየሽ በህይወታችን የሚመጡ ፈተናዋች ለኛ ጥሩ ናቸው መከፍት ባይኖር ኖሮ የመደሰት ጣዕም አይገባንም ነበር ማጣትን ባናውቅ የማግኘት ትርጉም አይገባንም ነው ሁሉም ለበጎ ነው ብዙ ወሬ አበዛው መሰለኝ ይቅርታ🙏 ግን በቃ Mama ሁሉም መልካም ይሆናል
Aug 24, 2021