ቴሌግራም ግሩፖች ለይ መልዕክት መላክ አልቻልኩም እናም ስፓም ሆነክ ነው አሉኝ አብዛኛው እና ከዚህ ችግር ለመውጣት መፍትሄው ምን ይሆን እስኪ የምታውቁ ጠቁሙኝ አባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Aug 24, 2021ሸጋ የሆነ ሜሴጅ ከላክ በ6ሰአት ውስጥ ይለቁሀል ግን ከአንድ ግዜ በላይ ስፓም ከሆንክ ትንሽ ያስቸግራል
Aug 25, 2021ቴሌግራም ግሩፖች ለይ መልዕክት መላክ አልቻልኩም እናም ስፓም ሆነክ ነው አሉኝ አብዛኛው እና ከዚህ ችግር ለመውጣት መፍትሄው ምን ይሆን እስኪ የምታውቁ ጠቁሙኝ አባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Aug 24, 2021ሸጋ የሆነ ሜሴጅ ከላክ በ6ሰአት ውስጥ ይለቁሀል ግን ከአንድ ግዜ በላይ ስፓም ከሆንክ ትንሽ ያስቸግራል
Aug 25, 2021እስኪ ጤና ጣቢያ ሄደህ አሳያቸው🤔
Aug 25, 2021The only way is be patient bro any it will realese after 3 days
Aug 25, 2021Wey yesetukn ken metebek Lela way tg support lay messages asamagn melak
Aug 25, 2021Be tegdegagami kehone accounthen eskemezegat yidersal ena kechalek kezi behuala free yehonu groupoch lay bicha lak link
Aug 25, 2021Spam bot tetekemna le snt gize endetagedk yasayhal
Aug 25, 2021እንዴት ከ telegram spam መውጣት እንችላለን👇👇👇 🖋በመጀመሪያ ወደ @spambot, በመሄድ start እንለዋለን ከዛም 👉 this was wrong please releas me now and son.👈ሚለውን መንካት በመቀጠል👉this is mistake👈 ከዛም 👉 no ! I never did that 👈ሚለውን መንካት 🖋Then telegram asks for you to submit a complaint. እንደዚህ ይለናል ከዛም ይሄንን መፃፍ 👉 No! I never spammed on groups at all. But sometimes I send invitation links yo my friends because I want them to join the channel or the group. And the admin of the group don't want it and reports me. So I must be released this must be a mistake. Thank You! 👆ከዚያም ይሄን message መላክ ከተላከ ከ 3 ወይም ከ 4 ሠአት ቡሀላ ይስተካከላል ቤተሰብ ለመሆን share & join📢 @Abrilo_info_tech 📣 ለጥያቄዎ Group❓ @infoAbrilo 👥 ለአስተያየት📩 @Abrilo_bot 📬
Aug 25, 2021