DagiRelax14442.5
#entertainment
#ሰም_እና_ወርቅ ተነጋግረን ነበር ውል ያለው ነገር፣ ተወው ታንቀላፋህ ተተኛህ ይቅር
Aug 23, 20219 engagements
#ሰም_እና_ወርቅ ተነጋግረን ነበር ውል ያለው ነገር፣ ተወው ታንቀላፋህ ተተኛህ ይቅር
Aug 23, 2021ተተኛህ ይቅር (ሰም) ከተኛህ ይክር በቃ ተወው ማለት ነው ተተኛህ ይቅር(ወርቅ) በቃ ከሌላ ሰው ግንኙነት ጀምረሃል፣ትቼዋለው ማለት ነው
Aug 24, 2021Eski dagi ante demo yihen feta እንኳን አፋፉ ላይ ዳገት ላይ ቆመሽ ጥንትም አውቅሻለው እታችምሳለሽ
Aug 24, 2021ታንቀላፋህ (ህብረ ቃል) ካንቀላፋህ (ሰም) ታንቀህ ለፋህ (ወርቅ)
Aug 24, 2021ተተኛህ ሰም( እንቅልፍ ከተኛህ) ተተኛህ ወርቅ( ከሌላ ሰው ጋ ከተኛህ / cheat ካደረግክ)
Aug 24, 2021