#politics እስኪ የአብዮት አህመድ ደጋፊዎች ይሄን መልሱልኝ ሰውዬው ባንድ በኩል ሉአላዊ ሀገር ነን ማንንም ጣልቃ አናስገባም ምናምን እያለ ይቀደዳል በአንድ በኩል ደግሞ የአሜሪካን አላማ ለማስፈጸም ተኩስ አቁም በሚል የዳቦ ስም አንድ ክልል ላይ የነበረውን ጦርነት ወደ 3 ክልል አስፋፍቶታል ብዙ ንፁሐንም ሞተዋል ለምሳሌ አፋር ውስጥ ያው የአማራው የተለመደ ነው ብዬ ነው እና እስኪ በጭፍን የምትደግፉት ሰወች ምክንያት ንገሩኝ አሳማኝ ያኔ ሲመጣ ብዙ ጥሩ ነገሮችን ስለ ሰራ እኛም ደግፈነው ነበር ግን ከሰው ወደ ሴጣን ሲቀየስ እኛም ወደ መቃወም ተቀየስን እናንተ ግን ግግም ብላችሁ ህዝብ እያለቀ በጭፍን ትደግፉታላችሁ እኛ በምክንያት ተቃውመነዋል እስኪ እናንተም በምክንያት ደግፉት እናም ንገሩኝ እሱን ለመደገፍ ምክንያት? በወገንተኝነት በተለይ በሀይማኖቱ ብቻ የምትደግፉትን የአዕምሮ ዘገምተኞች አይመለከተም ጥያቄው !
Aug 23, 2021i know he is not perfect but he is far more better than TPLF .
Aug 24, 2021