እንደሚታወቀው ሰይጣን በእባብ ዉስጥ አድሮ ሔዋንን ስላሳሳታት በዛም ምክንያት እንደተረገመ.... ከእርግማኑም አንዱ በሆዱ እየተሳበ እንዲሄድ ነው:: የኔ ጥያቄ እባብ ከመረገሙ በፊት ምን አይነት ነበረ ሚመስለው🤔🤔 እግር ነበረው ወይ🤔 እባብ physically ምን ነበረ ሚመስለው?? Photo ያለው ቢልክልኝ ደስ ይለኛል🙄
Aug 23, 2021ግመል ይመስል ነበር ሚባል ነገር ሰምቼ ነበር
Aug 24, 2021