#religion
Betecristian wst ሊቅ yemibalut mn siyadergu nw Like ሊቀ deacon ሊቀ mezmeran ሊቀ likawent Generally ሊቅ mihonet lmndn nw Mn sertew nw
Aug 23, 20211 engagements
Betecristian wst ሊቅ yemibalut mn siyadergu nw Like ሊቀ deacon ሊቀ mezmeran ሊቀ likawent Generally ሊቅ mihonet lmndn nw Mn sertew nw
Aug 23, 2021ሊቅ ቃሉ እንደሚያሳየው የላቀ ፣ከፍ ያለ ማለት ነው። ይህ ስያሜ አንዳንዴ በአበርክቶ ሌላ ጊዜ ደግሞ በእውቀት ብቻ ይሰጣል። በቤተክርስቲያን ትምህርት በተጓዙበት ርቀት መሠረት የሚሰጣቸውን በምሳሌ ላሳይህ፡ -የሀዲስ ኪዳን መፃህፍትን ከነ ትርጓሜ የተማረ=መጋቢ ሀዲስ -የብሉይ ኪዳን መፆህፍትን የተማረ=መጋቢ ብሉይ (ሁለቱንም የተማረ በአንዱ ሊጠራ ይችላል) -መፅሃፈ መነኮሳትን የተማረ-ሊቀ ሊቃውንት (አንዱን የትምህርት ዘርፍ ረስቼዋለሀ) አራቱንም ያጠናቀቀ አራት አይና ይባላል። ሊቀ መዘምራን፣ሊቀ ዲያቆናት የመሣሠሉት ደግሞ በአገልግሎታቸው ባበረከቱት የተሰጣቸው ነው።
Aug 24, 2021