ፍቅር ሲይዛቹ ምን አይነት ስሜት ተሰማችሁ ? ግልፅ አድርጋችሁ አብራርታችሁ ንገሩኝ ?
Aug 23, 2021✅ምግብ አይበላልህም 😅 ✅ ሆድህ ውስጥ 100 ቢራቢሮ ያለ ነው የሚመስልህ ✅ የፍቅር ሙዚቃዎች ከሌላው ግዜ በተለየ ግጥማቸው ሴንስ ይሸጥሃል ✅ እስክታገኛት ጊዜው ይረዝምብሃል ✅ ተላካፊ ከነበርክ ጭራሽ ለአይንህ ሁላ ይደብሩሃል ✅ ለአለባበስህ ለፊዚካል አፒራንስህ ለአነጋገርህ ትከሌላው በተለየ ትጨነቃለህ ..... ሌሎቹን ደግሞ እያዩ ይጨምሩልህ
Aug 24, 2021