Egna orthodox'awyan ke bible wuchi leloch metsahftochn enteqemalen maletn lk ende drsanat malet new tadiya enezih metsahftoch keyet new yemetut malete tkkl mehonun endet maweq enchlalen bible lay lemn altetsafem? Gra slemigebagn new yaw zm bye kemgemt yemalaqewn bteyq melkam new bye new 😊
Aug 23, 2021ወንድሜ እዚህ ገብተህ ከምጠይቅ ለምን አባቶችን ሄደህ አጠይቅም በመጀመሪያ ወደ ቤተ ክርስቲያን ትሄዳለህ ?ሲቀጥል እዚህ ግሩፕ ላይ የሌላ ሀይማኖት መቶ አዎ ደርሰት ነው ቢልህ ታምነዋለህ ለምሳሌ ዛሬ Tik Tok ላይ ካየሁት ልጀምርልህ እኔ እና ዮሐንስ አፈወርቅ አንድ ነን እንደውም ልበልጠውም እችላለሁ አለ መቼስ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አልነግርህም ስለዚህ አሁንም የምነግርህ ትክክለኛውን የጥያቄ መልስ የምታገኘው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ነው እዛ ሂድና ማንኛውንም ጥያቄ ጠይቅ
Aug 23, 2021