Hi sewoch Ligun yawekut 8 kifl lay nw andkfl aydelenm malete ane B asu degmo A neber gn besm bcha nw yemawkew ana 9 kifl ayalew yelgu friend yene gudegna ywedshal alegn anem denegegetku ligu degmo andagatami betu ane yalehubet sefer nw lesu ane Smetana yelegnm gn andneger mawekek afelgalalw asum yiwedegnal weys aywedegnm bemn laregagth please ardugn
Aug 23, 2021እናንተ ግን ምንሼ ነው ምናገባቹሁ በቃ ያ የሳ ህይወት ነው ማይመለከታቹ ነገር ውስጥ አትግቡ የተጠየቃቹትን ብቻ አትመልሱም እንዴ ተማሪ ምናም ሁለም ይደርሳል ምናምን አረ lifen ቀለል አድርጉት ዝም ብላቹሁ አታካብድ ተማሪ ቲሽ እኛ ስላልናት ምታቆም ይመስላቹሀል ሁሉም ለራሱ ነው ሚኖረው እና ዝም ብላቹሁ ነገር አታወሳስቡ የውልሽ ማማ ደስ ያለሽን ነገር አድርጊ ግን ይሄን ልንገርሽ ዛሬ ላይ ሆነሽ ነገሽን የሚያበላሽ ነገር አታድርጊ በቃ Feta ግን ቆይ ማትወጂው ከሆነ እርግጠኛ ሆንሽ አልሆንሽ ምን ጥቅም
Aug 23, 2021